Hiber Radio: የአሜሪካ ዜግነት የያዙም፣ በግሪን ካርድ የሚኖሩም ሆነ ጥገኝነት ጠይቀው ያሉ ሁሉ ሊያዩት የሚገባ የፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም ትንታኔ በፕሬዝዳንት ትራምፕ ትዕዛዝ ዙሪያ

<…የትራምፕ አካሄድ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነኝ ስለተመረጥኩ የፈለኩትን አደርጋለሁ የሚል ያለማወቅም የማን አለብኝነትም ሊሆን ይችላል ።በፍርድ ቤት ግን በሕግ ፊት እሱም ከሌላው የተለየ ስልጣን እንደሌለው አሁን መገንዘብ አለበት። ፍርድ ቤቱ የፕሬዝዳንቱን …

Read More