Hiber Radio: ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእስር እርምጃው ይቀጥላል አሉ፣አሳፋሪ የተባለለት የትግራይ ሰልፍ ተቃውሞ ገጠመው፣የቀድሞው የአየር ሀይል አዛዥ ሜ/ጄ/ል አበበ ተክለሃይማኖት(ጆቤ) በሕግ ሊጠየቁ ይገባል መባሉ፣የቀድሞ የዓለም ባንክ አማካሪ የተጀመረው ከፍተኛ እስር ይቀጥል ማለታቸው፣ በአሶሳ ከግጭት ጋር የተገኛኘን ግለስብ የለቀቁ ፖሊሶች ትጥቅ መፍታት፣እነ አቶ ገዱ በመጪው ዕሁድ በዋሽንግተን ከሕዝብ ጋር ይወያያሉ፣ ምዕራባዊ ጋዜጠኛ በረከት ስማኦን የት ገቡ ሲል መጠየቁና እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 16 ቀን 2011 ፕሮግራም ‹…የዓለም ባንክና ሌሎችም ዓለም አቀፍ ተቁዋማት የጠቅላይ ሚኒስትሩን በከፍተኛ ሌቦቸና ግፍ ፈጻሚዎቸ ላይ የሚያድርጉትን እርምጃ ያግዛሉ ከአገር ሸሽቶ ስለወጣው ከፍተኛ ሀብት ዝርፊያ …
Read More