Hiber Radio: አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር ተፈቷል፣ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ሊቢያ ውስጥ ከአፋኞቻቸው አመለጡ፣አንዷለም አራጌ አገራዊ የፖለቲካ ፓርቲ አቋቁሞ ትግሉን ሊቀጥል ነው፣ዶ/ር አብይ የሕዝቡን አጀንዳ እየነጠቁ ድርጅታቸውን መሪ አድርገው ሊቀጥሉ ነው ተባለ፣በወያኔው አምባሳደር የተላከው ዶ/ር አብይ ዳላስ ይገኙ ጥያቄ ፌዴሬሽኑን ለመክፈል ያለመ ነው ተባለ፣አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ ብዙዎችን ባስቆጣ ንግግሩ ከፍተኛ ተቃውሞ አስተናገደ፣ቤተ እስራኤላውያን በኢየሩሳሌም ከተማ ለታላቅ ተቃውሞ ሊወጡ ነው ሌሎችም አሉን
የህብር ሬዲዮ ግንቦት 19 ቀን 2010 ፕሮግራም ከዚህ በሁዋላ በኢትዮጵያ ፖለቲካ መሸዋወድ አይሰራም የሚሉት የቀድሞ የኦነግ ከፍተኛ አመራር አክቲቪስት አሚን ጁዲ ስለ ወቅታዊው የአገራችን ሁኔታ አቋማቸውን በተወሰነ ደረጃ ስለቄሩበት የዶ/ር …
Read More