Hiber Radio: የአፍሪካ ህብረት ማስጠንቀቂያ ያወጣበት የአዲስ አበባ የጸጥታ ስጋትን ለመፍታት ግብረ ሀይል ተቋቋመ ፣ባለ አደራውን በእምነት እና በብሄር ስም ማጣጣል ውጤት አላመጣም ተባለ፣ ወደ ሱዳን ይበር የነበረ የኢትዮጵያ አውሮፕላን አቅጣጫውን ለመቀየር መገደዱ ተገለጸ፣ ታዋቂው የአፋሪኛ ቋንቋ ዘፋኝ በታጣቂዎች መገደል፣ ኢትዮጵያ ዛሬም የልማታዊ መንግስት ትከተላለች መባሉ፣ በኢትዮጵያ መጪውን ምርጫው ማካሄድ አዳጋች መሆኑ ተገለጸ፣ ነጭ እና ቀይ ሥጋ ማዘወተር ለክሎስትሮል በሽታ እንደሚዳርግ ሳይንቲስቶች አስጠነቀቁ፣ ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ የተመድ ማዕቀብ እንዲነሳ ግብጽ ላደረገችው ውለታ አመሰገኑ ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 2 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የአዲስ አበባ ባለ አደራው የገጠመው ፈተና አጥነከረው ወይስ አዳከመው ከሊቀመንበሩ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር ቆይታ አድርገናል (ያድምጡት) መጪው ምርጫና ተግዳሮቶቹ፣የተቃዋሚው ሚና መሳት …
Read More