Hiber Radio: አነጋጋሪው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ምርቃት ስጋት ይፈጥራል መባሉ- አማራ ክልል ስልጠና አቁሟል፣ መጪው የኢትዮጵያ ምርጫ አገሪቱን እንደ ቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ እንዳይበታትናት ተሰግቷል፣ የፓስፖርት ጉዳይ ከፍተኛ የሙስና ምንጭ ሆኗል መባሉ፣ የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ለተለያዩ ችግሮች መጋለጡን አንድ ጥናት ይፋ አደረገ ፣ ዶ/ር ደብረጺዮን ስልጣን ይልቀቁ መባሉ ፣የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን በአሶሳ ለማስፈር ችግር መፈጠሩ፣በኢትዮጵያ ያለው ሁኑእታ ለአሸባሪዎች ምቹ ሆኑዋል መባሉ፣ የኢትዮጵያዊቷን ገንዘብን በመስረቅ የተጠረጠረ ኩዌታዊ ከፓሊስ እጅ ወደቀ፣ በቬጋስ ለሐበሻው ማህበረሰብ ራሰን ማጥፋትን ለመከላከል ግንዛቤ የሚያሰጨብጥ ስልጠና ሊሰጥ ነው እና ሌሎችም አሉን

የሕብር ሬዲዮ ታህሳስ 19/20 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም እኛና የወጭ አገር ኑሮ እኛና ልጅቻችን የአዲሱ ዘመን ፈተና ራስን የሚYአጠፉትን እንዴት መከላከል ይቻላል? ከአቶ ግርማ ዛይድ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) የዛሬዋ …

Read More

Hiber Radio: ቀጣዩ የሕወሓት ጠቅላይ ሚኒስትር ማነው?

ሁኔታዎች በፍጥነት መለዋወጣቸው የሚጠበቅ ነው።የለውጥ ዋዜማ የተጓተተ ትግል እና አደገኛ የሆነ ሀይል ስልጣን በጨበጠበት ሁኔታ መጪውን መተንበይ ከባድ ቢሆንም ስርዓቱ ዛሬም በቀረችው ሰዓት የስልጣን ዕድሜውን ለማራዘም የሚችለውን ለማድረግ ቆርጦ ተነስቷል።የሀይለማሪያም …

Read More

Hiber Radio: መንግስት የሚወድቀው በህዝብ ስም ዜጎችን ሲገድል ነው | ጦማሪ ስዩም ተሾመ

መንግስት የሚወድቀው በህዝብ ስም ዜጎችን ሲገድል ነው | በስዩም ተሾመ ባለፈው ሳምንት አንዳንድ አርቲስቶች እና ታዋቂ ሰዎች በቴሌቪዥን ቀርበው “በሀገራችን ሰላም እንዲኖር መንግስት የዜጎችን ጥያቄ በአግባቡ መስማትና ተገቢ ምላሽ መስጠት …

Read More

Hiber Radio: የደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮኮቦች ህብረት በወልዲያና በሌሎችም ቦታዎች በንጹሃን ላይ የሚደረገውን ጭፍጨፋ አውግዞ መግለጫ አወጣ

የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ከደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮኮቦች ህብረት የተሰጠ ድርጅታዊ የትግል አጋርነት መግለጫ፤ በመላው ኢትዮጵያ የተቀጣጠለውን የህዝቦች መሰረታዊ የፍትህ፣ የእኩልነት፣ የዲሞክራሲና የነፃነት ጥያቄዎች በሀይል ለመጨፍለቅ አምባገነኑ የህወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ የሚያካደው …

Read More