Hiber Radio:አዲስ አበባ ዙሪያ ስጋት አለ፣በኢትዮጵያ የሚታየው የጎሳ ግጭት ከቁጥጥር እንዳይወጣ ተሰግቶል፣የትግራይ የጦርነት ዝግጅት መጠናከር፣ቆጠራው ላይ ብሔርና ሐይማኖት አለመናገር ይቻላል መባሉ፣የሕዝበሙስሊሙ ቅሬታ፣የአቡነ በርናባስ ምላሽ፣ለውጡ ደቡብ አልደረሰም መባሉ ፣ጌታቸው አሰፋ በረሃም እያለ ንጹሃንን መጨፍጭፉ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ የካቲት 10 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የመጅሊሱ መጨረሻና የሕዝበ ሙስሊሙ ቅሬታን የዛሬው አስተዳደር የዘገየ ምላሽ እና ተጨማሪ ጥርጣሬዎች ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሳዲቅ አህመድ ያብራራዋል (ያድምጡት) አድማስ የአማራ ማህበራት እና …
Read More