Hiber Radio: በደቡብ ክልል በዘረኛ ጥቃት ሰለባ ሆነው የተፈናቀሉትን ወገኖች ለመርዳት እንቅስቃሴ ተጀመረ

ህብር ሬዲዮ (ላስ ቬጋስ ) በደቡብ ክልል በጌዲዮ ዞን በዲላ፣በይርጋጨፌ፣ወናጎ፣ጨለለቅቱና ፍስሃ ገነትን ጨምሮ ኢትዮጵያውያን በገዛ አገራቸው የአካባቢው ባለስልታናት ጭምር በተሳተፉበት ጥቃት ለጊዜው ቁጥራቸው በአነስተና ግምት ከመቶ በላይ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ …

Read More