Hiber Radio: እንኳንስ ያልተመረጠ የተመረጠ መንግሥት የሚወስነውን ጎጂ ውሳኔ መቃወም ተገቢ ነው!

አገር የሕዝብ ንብረት ነው።በአገር ጉዳይ ላይ ወሳኙም ባለቤት የሆነው ሕዝቡ ነው።የአገርን ጥቅም በሚመለከት ጉዳይ ላይ ሕዝቡ ይወስን ሲባል ደግሞ ሁለት አይነት መንገዶች አሉ።አንደኛው በቀጥታ ሕዝቡ ድምጽ እንዲሰጥበት ሪፈረንደም የሚባለው ሂደት …

Read More