Hiber radio: የዘንድሮዋ ግንቦት 20 – እስክንድር ነጋ ፤ የሕሊና እስረኛ (ከቃሊቲ)- ለኢትዮጵያ የነገ ዕጣ የሚጨነቁ ሁሉ ሊያነቡት የሚገባ

  ይኸው የወርሃ ሚያዝያ 2008ን የመጀምሪያ ሳምንት አገባደድን:: ግንቦት ተንደርድሮ እየመጣ ነው:: ኢሕአዴግ ሥልጣን የያዘበትን 25ኛ ዓመት ለማክበር ደፋ ቀና ማለት ጀምሯል:: ሩብ ምዕተ ዓመታትን በታላቁ ቤተመንግስት ማሳለፍ ቀላል አይደለም:: …

Read More