Hiber Radio: < ስርዓቱ ዘጠና ከመቶ ወድቋል ይሄ ክስ የሚያሳየው ዛሬም በሰሩት ወንጀል ፈርተው እውነት የሚናገሩትን ሁሉ አስረው ለመጨረስ ነው ደካማነታቸውን ታያለህ...> አቶ ነጌሳ ኦዶ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ዓለም አቀፍ ቡድን ሰብሳቢ (ያድምጡት)

<…የእነዶ/ር መረራም ሆነ የበቀለ ገርባ ፣የጋዜጠኞቹ  የእነ እስክንድር ነጋ፣የተመሰገን ደሳለኝ እነ ኦልባና እና ሌሎችም ዛሬ በየእስር ቤቱ እየታሰሩ የሚገኙት ሁሉ ወንጀላቸው የሕዝቡን እውነት ያለውን ሙስናና የተበላሸ ስርዓት መቃወማቸው ነው። የሰሞኑም …

Read More