የሶሪያው ፕ/ት ባሽር አላ አሳድ ለመጀመሪያ ጊዜ ንጹህ አየር ተቀብለው ተመልሱ-ቱርክ “ፕ/ት እሳድ አንደ ወጡ በዚያው በ ሞስኮ ቢቀሩ ምኞታችን ነበር” ትላለች

(በታምሩ ገዳ) ላለፉት አራት አመታት በርሰ በርስ ጦርነት ከምትታመሰው አገራቸው ሶሪያ መወጣት ተሰኗቸው የነበሩት የሶሪያው ፕ/ት ባሽር እላ አሳድ ባልተጠበቀ ሁኔታ ማክሰኞ ምሽት ሩሲያ (ሞስኮ) ላይ መታየታቸው ፖለቲከኞችን ጉድ አሰኝተዋል። …

Read More