Hiber Radio : በምርጫ 97 ወንድሙ የተገደለበት የሰማዕታቱ መታሰቢያ ሰብሳቢ ታሰረ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ ) ማዕከላዊ ምክር ቤት አባል የሰኔ 1/1997 ዓም ሠማዕታት ሠብሳቢ አቶ ኢዮብ ከበደ ዛሬ ጥቅምት 3/2009 ዓም ተይዞ መታሰሩ ከቤተሰቡ ተረጋግጧል። አቶ ኢዮብ ከበደ በዘመነ …

Read More