Hiber Radio: በሚኒሶታ በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ አገዛዙ የወሰደው የግፍ እርምጃን ኢትዮጵያውያን ያለ ልዩነት በአንድ ላይ አወገዙ፣ፍቅር ያሸንፋል ተብሎለታል

በሚኒሶታ የሚገኘው የኦሮሞ ማህበረሰብ ነበር በቅድሚያ ይህን የኦሮሞ ተማሪዎችን ጥያቄ ለመደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ የጠራው:: ይህን ተከትሎ በሚኒሶታ የሚገኘው የኢትዮጵያ ወጣቶች ንቅናቄ ሰልፉን እንደሚቀላቀልና ሰላማዊ ሰልፉን ደግፎ ከኦሮሞ ወንድም እና እህቶቹ …

Read More