ለአርበኞች ግንቦት ሰባት ማጠናከሪያ በቬጋስ ከ1.3 ሚሊዮን ብር በላይ ተዋጣ ፣የግንባሩ አመራር የወያኔን ሻዕቢያ ወረረን የማደናገሪያ ካርድ ቀደን መጣል አለብን ሲሉ ገለጹ

የአርበኞች ግንቦት 7 ትላንት ማምሻውን ረቡዕ ኦገስት 19 /2015 በላስ ቬጋስ ከተማ ባካሄደው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ጨረታን ጨምሮ ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ብር ዌኢም ከ65 ሺህ ዶላር በማይ ገቢ ተሰበሰበ።ሕዝቡ ግንባሩ …

Read More