Hiber Radio: ኦነግ ወያኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ዘር ማጥፋት ለመቃወም የሰራዊቱ አባላትና ሰራተኛውን ጨምሮ ልዩ ልዩ የህብረተሰቡ ክፍሎች ተቃውሞውን እንዲቀላቀሉ አዲስ ጥሪ አስተላለፈ፣የኤርትራ መንግስት በኦሮሚያ ተቃውሞ እጄ የለበትም የወያኔ ውሸት የተለመደ ነው ሲል መግለጫ አወጣ ፣በአዲስ አበባ የተጠራውን የታክሲዎች አድማ የአገዛዙን ማስፈራሪያ አልፎ ውጤታማ ከሆነ ለውጡን ያፋጥናል ተብሏል፣የእስራኤል መንግስት ከኢትዮጵያ ሊወስዳቸው የነበሩ ቤተ እስራላዊያን ጉዞን አቋጠ፣ የአድዋ ድል በማርች ወር እንዲታወስ የሜሪላንድ ሞንቲጎመሪ ካውንቲ በአዋጅ ወሰነ፣በኦሮሚያ ክልል በተነሳው ተቃውሞ የኤርትራ እጅ አለበት ማለት ሕዝቡን እንደመሳደብ ይቆጠራል ሲሉ ፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም ገለጹ፣በሱዳን አማላጅነት ወደ ኤርትራ ታፍነው ከተወሰዱት 32ቱ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ተገለጸ፣ፕ/ር መረራ ጉዲና በኦሮሞ ሕዝባዊ እንቀሰቃሴ ጋር የኤርትራ እጅ አለበት በሚለው የአገዛዙ ውንጀላ ዙሪያ ምላሽ ሰጡ፣አንድ ግብጻዊ ቱጃር እና የ ሕዘብ እንደራሴ በሕዳሴው ግድብ ውዝግብ ዙሪያ የ እስራኤልን ጣልቃ ገብነትን መሻታቸውን አስታወቁ፣የሰብኣዊና የሴቶች መብት ተሟጋቿ ዶ/ር ማይገነት ሽፈራው አረፉ፣ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት በአገሪቱ ህዝብ ዘንድ የተጠላ መሆኑን ምሁራኖች ገለጹ፣ የአውሮፓ ህብረት ለሰላም አሰከባሪው ጦር የሚላከው የገንዘብ ደጎማን በ20 በመቶ እንደሚቀነስ አስታወቀ እና ቃለ መጠይቅ ከኦነግ የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ስለ አዲሱ የግንባሩ ጥሪ፣ስለ አድዋ 120ኛ በዓልና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ የካቲት 20 ቀን 2008 ፕሮግራም እንኳን ለአድዋ ድል 120ኛ ዓመት በዓል አደረሳችሁ! <…ወያኔ እየፈጸመ ያለው ግልጽ የዘር ማጥፋት ነው። ከመጋረጃ ጀርባ ሆኖ ሲያደርግ የነበረውን ነው ዛሬ በይፋ በወታደራዊ …

Read More

Hiber radio: አንድ ጸረ እስልምና እና ጸረ ሰደተኞች ማስታወቂያ በተተከለ በአንድ ቀኑ አንዲወርድ ተደረገ፣ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም አሜሪካንን ለምን አምርረው ይጠሉ እንደነበር ያውቃሉ?

በታምሩ ገዳ እርሶስ በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲነሳ/እንዲተከል የሚፈልጉት ማስታወቂያ ፣አንቀጽ ወይም ሃውልት የትኛውን ነው? በአሜሪካው የሚኒሶታ ግዛት በቅዱስ ዮሴፍ ከተማ በስታርንስ ቀበሌ ውስጥ አንድ ሕዝብን ፣ከሕዝብ ሃይማኖትን፣ ከሃይማኖት ሊያቃቅር የችላል ተብሎ …

Read More

Hiber Radio: ገራፊዬን አየኹት-ጦማሪ አቤል ዋበላ

ቀልድ ያለፈበት ጨዋታ ሆኗል፡፡ አሁን ዘውጉ ተቀይሯል፡፡ ፍጥጥ ግጥጥ ያለ ዕውናዊ ድርሰትን መመልከት ይዘናል፡፡አይን አያየው የለም፡፡ አሁን ደግሞ ገራፊዬን አሳየኝ፡፡ በኮምፒዩተር የኤሌክትሪክ ገመድ ጀርባዬ እስኪቀደድ የገረፈኝን፣ በመጥረጊያ እንጨት ውስጥ እግሬን …

Read More

Hiber Radio: የአሜሪካ በጥቅሟ ላይ የተመሰረተው የውጭ ፖሊሲ እና ከአፍሪካውያን አምባገነኖች ጋር ያላት ቁርኝት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …

Read More

Hiber radio: የዓለማችን የኢኮኖሚ እስትንፋስ እና የራስ ምታት የሆነው የነዳጅ ምርት አቅርቦት እና የአምራች አገሮች ስጋቶች ከመጪው እቅዳቸው ጋር ሲቃኝ(ልዩ ወቅታዊ ዳሰሳ)

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …

Read More