Hiber Radio:በኢትዩ -ኤርትራ ድንበር ላይ ወታደራዊ ውጥረት እንዳለ ተገለጸ ኢትዮጵያ ተጨማሪ ጦር ወደ ድንበር ማስጠጋቷ ተዘገበ ፣ሀብታሙ አያሌው አሜሪካ ከመምጣቱ በፊትም በእስር ቤት በእሱና በሌሎች ላይ የደረሰውን ግፍ ለፍርድ ቤት ቀርቦ ምስክርነት መስጠቱንና የሚሰማ ዳኛ መጥፋቱን ገለጸ፣ የኢትዮጵያው አገዛዝ የትራምፕ አስተዳደር እንደማይደግፈው ስላወቀ ዲያስፖራውን ለመደለል እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ተገለጸ፣የአዲስ አበባ እና የአስመራ ገዢዎች ከደ/ሱዳን ባለስልጣናት ጋር ሲመክሩ ሰነብቱ፣በግብጽ ክርስቲያኖች ላይ በሆሳዕና በዓል ላይ በተፈጸመ የአሸባሪዎች ጥቃት 44 ንጹሃን ሲሞቶ ከመቶ በላይ ቆሰሉ-የአገሪቱ ፕሬዝዳንት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ፣በአማራ ክልል ውጥረቱ እንደቀጠለ ነውና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ሚያዚያ 1 ቀን 2009 ፕሮግራም <… የሕወሓት አገዛዝ በውጭ የሚገኘውን ኢትዮጵያዊ ለመከፋፈል በየዕምነት እና በተለያዩ የማህበረሰቡ ስብስቦች ውስጥ የራሱን ሰዎች አስገብቶ ለመከፋፈል ይሞክራል።ይሄ በኢኮኖሚ ሰውንለመደለል ቦታ መስሪያ ቦታ …

Read More