Hiber Radio: በአቶ በቀለ ገርባ ላይ የቀረበው የሀሰት ክስ በሽብርተኝነት አያስከስስም በወንጀል ሕጉ ይታይ ተባለ ፣ፍርድ ቤቱ በእነ ጉርሜሳ አያና መዝገብ ላይ ብይን ሰጠ

5 ተከሳሾችን በነፃ አሰናብቷል አቶ በቀለ ገርባ በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ ተከላከል ተብሏል (በጌታቸው ሺፈራው) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ሀምሌ 6/2009 ዓ.ም በዋለው ችሎት በእነ …

Read More