Hiber Radio: የሀብታሙ አያሌው ጤንነት አልተሻሻለም፣ ሰማያዊ ፓርቲ ከአገር ወጥቶ እንዲታከም መንግስት የጣለውን እግድ እንዲያነሳ ጠየቀ

የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሀብታሙ አያሌው ጤንነቱ ያልተሻሻለ ሲሆን ዛሬም ራሱን እንደማያውቅና መናገር እንደማይችል በቅርብ የጎበኙት የገለጹ ሲሆን አመሻሽ ላይ ገርጂ ካዲስኮ ሆስፒታል ጠይቀነው ሲመለሱ እንደገለጹት ባይነቃም አልፎ …

Read More