Hiber Radio: ፋሽስት ወያኔ የአማራ ገበሬ ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻውን ጀምሯል!-አቻምየለህ ታምሩ

የፋሽስት ወያኔ የመንፈስ አባት ፋሽስት ጥሊያን ኢትዮጵያን እንደተቆጣጠረ ከሁሉ አስቀድሞ ያደረገው ነገር ቢኖር የኢትዮጵያን አርበኞች ያዳክማል ያለውን የትጥቅ ማስፈታት ዘመቻ ማካሄድ ነበር። በርግጥ ከወረራው በኋላ የኢትዮጵያ መንግሥት እንደገና ሲቋቋም መሳሪያ …

Read More