የሕወሓት እና የአዴፓ የቃላት ጦርነት ፣መዘዙ…

የሕወሓት እና የአዴፓ የቃላት ጦርነት ፣መዘዙ… የኢሕአዲግ መስራች ድርጅቶች የሆኑት ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ(ሕወሓት) እና የአማራ ዲሞክራሲ ፓርቲ (አዴፓ) ከከባድ መሳሪያ ፍልሚያ ያልተናነሰ ፣ ሙት እና ቁስለኛ ያል ያልተለቀመበት ፣ያልተቆጠረበት …

Read More

Hiber Radio

የሕብር ራድዮ የዕለቱ ዜናዎች በሀብታሙ አሰፋና ታምሩ ገዳ ተዘጋጅተው ቀርበዋል-ይመልከቱና ለወዳጆችዎ ያካፍሉት
ዜናዎቻችን
• ጠሚር አብይ አህመድ ኃይልን እንደ አማራጭነት እንዳይጠቀሙ ተነገራቸው
• የሲዳማ የክልላዊነት ጥያቄ በጥንቃቄ እንዲታይ አለማቀፊዊ ምክር ተሰጠ
• አዲሱ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን የጸረ አሸባሪው ህግን እንደማይደግፉት ገለጹ
• በብ/ጄ/ል አሳምነው ጽጌ ላይ የሚቀርቡት ውንጀላዎች እያነጋገሩ ናቸው
• የኢትዬጵያዊያን አመታዊ የስፓርት እና የባህል ፊስቲቫል በስኬት ተጠናቀቀ
• ቤተ እስራኤላዊያኖች ለተቃውሞ ዳግም ወደ ጎዳናዎች ሊወጡ ነው

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Read More