Hiber Radio: ኮማንድ ፖስቱ የአማራ ተፈናቃዮችን በባህር ዳር ቤተክርስትያን ግቢ ውስጥ እንዳያድሩ መከልከሉ ተገለጸ |፣”የተቸገረ ሰው ከእግዚያብሔር ቤት ውጣ አይባልም” አቡነ አብርሃም

በባህር ዳር አባይ ማዶ ከቤተ ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያን እየተዘዋወሩ ሜዳ ላይ የሚአድሩት ከቤንሻንጉል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች በሕወሓት የበላይነት በሚመራው ኮማንድ ፖስት አማካይነት አካባቢውን ለቀው እንዲሄዱ ማስጠንቀቂአ እንደተሰጣቸው መረጃዎቹን ጠቅሶ ጋዜጠኛ …

Read More