Hiber Radio: ሕወሓት ያዘጋጃቸው የአማራ ሕዝብን የማይወክሉ ሽማግሌዎች ወደ አክሱም ሊሄዱ መሆኑ ተገለጸ፣ሽማግሌ ከተባሉት ውስጥ የደህንነት አባላት ይገኙበታል፣ከለንደኑ የእሳት ቃጠሎ ከ19ኛ ፎቅ ላይ ነፍሷ የተረፈው የ6ዓመቷ ጨቅላ ሰቆቃዋን በስዕል ማቅረቧ ብዙዎችን አሰደነቀች፣ኢትዮጵያውያን አገዛዙ ከሚሰጣቸው ዕለታዊ አጀንዳ ወጥተው ተባብረው ጸረ ወያኔ ትግሉ ላይ እንዲያተኩሩ ጥሪ ቀረ፣የኤርትራ ሰራዊት ከጅቡቲ ጋር ያወዛገበው የራስ ዱሜራን መሬትን ተቆጣጠረ፣የግፍ እስረኛዋ እማዋይሽ አለሙ በማህበራዊ ሚዲያው በዘመቻ ታሰቡ፣በኢትዩጵያ ውስጥ እድሜ ጠገብ እና ታሪካዊ መስጊድ ተገኘ፣በኦሮሚያ የቁቤ ቋንቋን ተከትሎ ስርዓቱ በራሱ እያደረገ ያለው ለውጥ አዲስ ሕዝባዊ ቁጣ ሊቀሰቅስ ይችላል ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ሰኔ 11 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የተናጠል ተቃውሞ ተሞክሮ አልተሳካም። ጠንካራው የኦሮሚያ ሕዝባዊ ተቃውሞ፣ጠንካራው የሙስሊሞች ተቃውሞ እየተካሄደ ያለው የአማራው ተጋድሎ እና ሌሎቹም በተናጠል አይተናል ተፈላጊውን ውጤት አምጥተዋል ወይ? የሚያዋጣን …

Read More