Hiber Radio: የ ዶ/ር አብይ ‘መደመር ‘ ‘ ደ ‘ ን ጠበቅ… በሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ እይታ

ጠቅላይ ሚኒስትር  አብይ አህመድ ብዙ ንግግራቸው ላይ  በአፅንኦት<< መደመር >> የሚለውን ቃል ይጠቀማሉ :: ባጠቃላይ ሚኒስትሩ ንግግራቸው ሁሉ የሚያሰባስብ፣ የሚያፋቅር ፣ አንድነትን የሚያስተጋባ:፣ተስፋ የሚሰጥ በመሆኑ ኢትዮጵያን እየለወጡዋት ነው:: ከንንግግራቸው ጋር …

Read More