Hiber Radio: በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ከአገሬው ጸረ-ስደተኛ ተቃዋሚዎች እየደረሰባቸው ያለው የጥቃት ዘመቻ እና ምላሾቹ ሲዳሰሱ(ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …

Read More

Hiber Radio: የአድዋን ድል ማጥላላት ከኤርትራዊው <ምሁር> እስከ … ይሆን ? ሊነበብ የሚገባው የማዕረጉ በዛብህ ጽሑፍ- ዕውነትን መፈለግና ምሁራዊነት

የአድዋ ድል 121ኛ በዓል ዋዜማ ላይ እንገኛለን።ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአገራችን የአድዋን ድል አከባበር ተከትሎ ብቅ ብቅ ሚሉ የማጥላላት ድርጊቶች፣የአደባባይ ንግግሮች የዘር ሐረጋቸው ራቅ ሲል ፋሺስት ኢታሊያ ራሱ ቀረብ ሲል የፋሺስት …

Read More

Hiber Radio: ኪዳኔ ዓለማየሁ ስለየካቲቱ የግራዚያኒ ጭፍጨፋና የአድዋ ድል በዓል – ሊደመጥ የሚገባው ታሪካዊ ቃለምልልስ “ይህ ትውልድ ጣልያን የፈጸመችብንን ረስቷል”

ኪዳኔ ዓለማየሁ ስለየካቲቱ የግራዚያኒ ጭፍጨፋና የአድዋ ድል በዓል – ሊደመጥ የሚገባው ታሪካዊ ቃለምልልስ “ይህ ትውልድ ጣልያን የፈጸመችብንን ረስቷል” Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር …

Read More

Hiber Radio: በኢትዮጵያ እና በሕዝቧ ፍቅር መላው ቤተሰባቸው የተለከፈው የታሪክ ተመራማሪው እና የመብት ተሟጋቹ የአንጋፋው ፕ/ር ሪቻርድ ፓንክረስት ገድል እና ዝክር(ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …

Read More

Hiber Radio: አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ከቤተስቦቼ ጋር ዳግም ብቀላቀልም የጀመርኩትን ሰላማዊ ትግል እገፋበታለሁ አለ ፣የሰማያዊ ፓርቲ ሕጋዊ አመራሮች አገዛዙ ለሌላ ሰጥቶ ያፈረሰባቸውን ፓርቲ ዳግም ለመታደግ አስተባባሪ ኮሚቴ መረጡ፣በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለት የአማራ ሰላማዊ ታጋዮች አንዱ በመርዝ ሌላው በመኪና ተገደሉ፣በኦሮሚያ እና በሶማሊያ ጎሳዎች መካከል የተቀሰቀስው ውጥረትአልበረደም ለግጭቱ መባባስ የአገዛዙ ታጣቂዎች ተጠያቂዎች ሆነዋል፣የፕ/ት ትራምፕ አስተዳደር በመቶ የሚቆጠሩ ስደተኞችን አስረ ከሰላሳ ዓመት በላይ የኖረውን ኤርትራዊ ስደተኛ ጨምሮ ብዙዎች ስጋት ላይ ወደቁ ፣ ወደ ካናዳ በእግር ድንበር የሚያቋርጡ በዝተዋል እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  የካቲት 12 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የየካቲት 12 ሰማዕታትን ስናስብ ያ በወኖቻችን ላይ በግራዚያኒ የተፈጸመ ግፍ ፈጽሞ ሊረሳ አይገባም። ከአንድ ሚሊዮን በላይ ወገኖቻችን በመርዝ ጋዝ፣በመሳሪያ፣በቦንብ ጨፍጭፏል ለዚያ የጦር ወንጀል …

Read More

Hiber Radio: ጀግናው በላይ ዘለቀ – በአቻምየለህ ታምሩ

ከዚህ በታች ያለውን አነስተኛ ጽሁፍ ከስድስት ወር በፊት የጻፍሁት ነው። የፈጠራ ታሪኩ ከሰሞኑም ስለተደጋገመ ለፈጠራ ተረት ተረቱ የሰጠሁትን ጽሁፍ በድጋሜ አትሜዋለሁ። ––––––––––––– ባለፈው ሰሞን «ጎጃም ቢወለድም በላይ ኦሮሞ ነው» የሚል …

Read More

Hiber Radio: ለህሊና እስረኞች ጥብቅና በመቆሙ የተጠቃው ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ዛሬም ይናገራል ( ልዩ ቃለ ምልልስ ከጅረት መጽሔት ጋር)

ይህ ፁሑፍ በጥር 27ቀን 2009ዓ.ም በጅረት መጽሔት የወጣ ሲኾን ምንም ለውጥ ሳይደረግለት ለማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች እንዲህ ተሰናድቷል ኮማንድ ፖስቱ መጀመሪያ ህገ–ወጥ ድርጅት ነው፡፡ አሁን የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ህዝቡ የሀገሪቱ …

Read More

Hiber Radio: ከገቢዎ ላይ ስንቱን ፐርሰንት ለዕምነት ተቋም ሰጠው ቢሉ አይአርኤስ ያምንዎታል? የትኛው ህክምና ወጪ ታክስ ላይ ይታሰባል? – በአሜሪካ ለሚኖሩ ብቻ የተዘጋጀ የታክስ መረጃ

የዘንድሮ የታክስን በተመለከተ ውይይት ከአትላንታ የቲኬ ሾው አዘጋጅ አቶ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ልዩ ቃለ ምልልስ) Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ …

Read More

Hiber Radio: የሶማሊያው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ የሆኑት ሶማሌ-አሜሪካዊው ፕሬዝዳንትና የወደቀችውን አገር ለማንሳት የተጣለባቸው ተስፋ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

በደህነት ስጋት በአየር ማረፊያ በተደረገ ምርጫ ወደ ስልጣን የወጡት አዲሱ የሶማሊያ አገራዊ እና ዓለማቀፋዊ ተስፋዎች እና የተደቀኑባቸው ችግሮች ሲፈተሹ(ልዩ እና ወቅታዊ ምልከታዎች )በታምሩ ገዳ Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር …

Read More