Hiber Radio:ከሕወሓት ጋር ግንኙነት ያላቸው ባለሃብቶች በጎንደርና በተለያዩ ቦታዎች ህንጻዎቻቸውንና የንግድ ቤቶቻቸውን ለደህነት መ/ቤቱ ለማሰቃያነት እንደሚፈቅዱ ተገለጸ፣በፖለቲካ ጉዳይ የታሰሩ እስረኞች የውሻ መርዝ ጭምር ሲታመሙ ተወግተው እንደሚገደሉ የስርዓቱ የቀድሞ የደህነት ሹም ገለጹ፣ብጹዕ አቡነ መርቆርዮስ በትንሳዔ በዓል ከዋልድባ የታሰሩትን መነኮሳትን ጨምሮ በረሀብ አደጋ ውስጥ ያሉ ወገኖቻችን እንዲታሰቡ ጥሪ አቀረቡ፣አሜሪካ እግረኛ ጦሯን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሶማሊያ ለመላክ ወሰነች፣በኢትዪ-ኤርትራ ድንበር ላይ ያለው ወታደራዊ ውጥረት እንዳሰጋው የአውሮፓ ህብረት ስጋቱን ገለጸ፣ኢትዮ ጵያዊው ነጋዴ ደ/አፍሪካ ውስጥ ከእነ ንብረቱ በወረበላዎች መቃጠሉ ታላቅ ድንጋጤ ፈጠረ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ሚያዚያ 8 ቀን 2009 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን ዕንኳን ለትንሳዔ በዓል  አደረሳችሁ <… ማዕከላዊ እኮ ገራፊዎቹ ብቻ ሳይሆኑ በልዩ ልዩ ጽ/ቤቶቹ፣በክበቡም የትግራይ ተወላጆች ስለሚበዙ ልዩ የትግራይ ዞን …

Read More