Hiber Radio: የአማራ ሕዝብ በአማራነቱ ራሱን አደራጅቶ ካልታጠቀ ከሕወሓት ጥቃት አያመልጥም ተባለ፣ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ኤርትራ በወታደራዊ ስልጠና መቆየቱንና ችግር እንዳላገኘው ገለጸ፣የወልቃይት ነዋሪዎች የማነነት ጥያቄ በቀላሉ እልባት እንደማያገኝ ተገለጸ

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 17 ቀን 2008 ፕሮግራም <… ተስፋሁን ሞተም ሆነ ሌላ ስለኔ የተባለውን አልሰማሁም።ኤርትራ ከገባሁ ጀምሮ ችግር አላገኘኝም እንቅፋትም መቶኝ አያውቅም  ስራ ላይ ነበርኩ ስልጠና ላይ የተለያየ ግዳጅ ላይ …

Read More