Hiber Radio: አራት ወሳኝ ጥያቄዎች ለአርበኞች ግንቦት 7 አመራር አቶ አበበ ቦጋለ – ከሕብር ራድዮ | ሊደመጥ የሚገባው ልዩ ቃለምልልስ

አርበኞች ግንቦት ሰባት በእርግጥ ከኤርትራ ድጋፍ እያገኘ ነው? የአማራን መደራጀት አንደሚባለው ይጠላል? የወልቃይት ጉዳይ ለትዴን ሲል ማንሳት አይፈልግም የሚባለው እውነት ነው ? ስልጠናውም ሆነ ትግሉ አገር ቤት ከገባ ድርጅቱ ኤርትራ …

Read More