የሰላማዊው ትግል አርበኛ አንዷለም አራጌ ሁለተኛ መጽሐፉን ከእስርቤት ለንባብ አበቃ

አንዷለም አራጌ ከመንገድ ልጁን ከት/ቤት ሊአመታ ሲል የታፈነ፣ያለወንጀሉ ወንጀል ተለትፎበት በእስር ቤት ሲማቅቅ እነሆ አራት ዓመት ሊሞላው ሁለት ወር ብቻ ይቀረዋል። አንዷለም አራጌ ሲታሰር ይሄ የመጀመሪአው አይደለም። ከዚህ ቀደም ከቅንጅት …

Read More