Hiber Radio: የዶ/ር አብይ እና የአቶ ለማ ልዩነት ወደ ግጭት እንዳያመራ ተጠየቀ፣ ፋኖን ይረዳሉ የተባሉ የጎንደር ፖሊስ አዛዥ ከስልጣን ተነሱ፣ የዶ/ር አብይ አህመድ  አስተዳደር ከተመድ አጥኚዎች ቡድን ትችት ገጠመው፣ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የተባበሩት መንግስታት በቅርቡ የተፈጸመውን ጥቃት ሊያደምጥ ቀጠሮ መስጠቱን ገለጸ ፣ በኦቦ ለማ መገርሳ በተቃራኒ ጎራ መቆም አንድ  ዲፕሎማትን አስደነገጠ ፣ የገናን ጾምን ለመጾም ነጠላ ለመልበስ  የወጠኑ የኢ/ኦ/ተ /ቤን ምዕመናን የሆኑ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ከትምህርት ታገዱ ፣ በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እህቶች ገንዘብ ለመላክ እክል ገጠማቸው ፣ በዴንቨር በወገናቸው የተገደሉት ኢትዮጵያዊ ባለሀብት የሻማ ማብራት ተደረገላቸው እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 21 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የአቶ ለማ መገርሳን መደመርን አለመደገፍ እና የብልጽኛ ፓርቲን መቃወም አስከትሎ ሊያመጣው የሚችል የፖለቲካ አንደምታና የተቃዋሚው ቁመና ውይይት ከዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ጋር (ክፍል …

Read More