Hiber Radio: “ከባልሽ ባሌ ይበልጣል የሚለውን ትተን ትግሉን ብሔራዊ አድርገን ለነጻነት እንነሳ” – ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ | ሊደመጥ የሚገባው

<…ኢትዮጵያውያን ተነጣጥለን የምናደርገው ትግል ያስከተለው ተነጣጥሎ መመታት ነው።በዘርም እንደራጅ፣በሀይማኖትም ይሁን በዚያ አገር ላይ ነጻነት ለማምታት ትግሉን ብሄራዊ መልክ ካላሲያዝነው፣ትግላችን የጋራ ካልሆነ የእኛ አለመስማማት በተዘዋዋሪ የምንጠላውን ስርዓት እድሜ ማርዘም ብቻ ሳይሆን …

Read More