Hiber Radio: በአዲስ አበባ ከተማ ከቆሼውም የከፋ ተጨማሪ አደጋ ሊደርስ ይችላል መፍትሄው ተባብሮ ስርዓቱን ማስወገድ ነው ሲሉ አንድ የከተማ ልማት ባለሙያ ገለጹ፣አሜሪካ በሕወሓት/ኢህአዴግ ላይ ጠንካራ አቋም እንድትወስድ ተጠየቀ፣አሜሪካ ለኢትዮጵያው አገዛዝ ሰላሳ ቢሊዮን ዶላር ሰጥታ ገንዘቡ ሙሉ ለሙሉ በባለስልጣናት መዘረፉን ታዋቂው ጋዜጠኛ ዴቪድ ስቴይማን ገለጸ፣የታዋቂው አሜሪካዊው ቡጢኛ የመሐመድ አሊ ልጅ በአሜሪካ የኢምግሬሽን ባለስልጣናት ለሁለተኛ ጊዜ ለብርቱ ምርመራ መዳረጉ አስቆጣው፣ኢትዮጵያዊው የሬስቶራንት ባለቤት በደቡብ ቴኔሲ ጭንብል ባጠለቀ ግለሰብ ተተኩሶበት ተገደለ፣300 ተሳፈሪዎችን ጭኖ ወደ ቻይና ይበር የነበር የኢትዬጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ከቻይና ተሳፋሪዎቹ በተነሳ አምባጓሮ ፓኪስታን ውስጥ በድንገት ለማረፍ ተገደደ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  መጋቢት 10 ቀን 2009 ፕሮግራም <… ትግሉ በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው የበለጠ እየሰፋና መሰረት እየያዘ የሚሄድ ነው።የወልቃይትን ጉዳይ ሕወሃት ቀርቶ ማንም ሊወስን አይችልም።ራሱ ሕወሓት የአማራ መሆኑን ነገ ሊመለስ እንደሚችል …

Read More