Hiber Radio: አገዛዙ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈታ ተጠየቀ፣እስክንድርና አንዷለምን ጨምሮ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች ዛሬም አልተፈቱም

(ህብር ሬዲዮ) ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና አንዷለም አራጌን ጨምሮ 746 የህሊናና የፖለቲካ እስረኞችን አገዛዙ በሰጠው መግለጫ ይፈታል ተብሎ ሲጠበቅ ዛሬ የአገዛዙ ሰዎች በእስር ቤት ተገኝተው እስክንድርና አንዷለምን ባልሰሩት ወንጀል የከሰሱበትን የሀሰት …

Read More