Hiber Radio: የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባና ውጥረቱ፣ሕወሃት በመከላከያና ደህነቱ ያለው የበላይነት እንዲለወጥ መጠየቁ፣ሩሲያና አሜሪካ በኤርትራ ጉዳይ ፣የአፋር ሸማቂዎች ጥቃት ፣ጋምቤላን እንዲገነጥሉ 10ሺህ ጦር ትግራይ ወስዶ ለማሰልጠን መታቀዱ፣የሮማው ሊቀ ጳጳስ መጽሐፍ ቅዱስ ይታረም አሉ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

የህብር ሬዲዮ  ታህሳስ 8 ቀን 2010  ፕሮግራም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከአክቲቪስት ጃዋር መሐመድ ጋር የተደረገ ውይይት (ያድምጡት) የሔጉ ፍርድ ቤት ውሳኔና የሕወሓት ባለስልጣናት ስር የሰደደ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ከተጠያቂነት …

Read More