Hiber Radio: በቅርቡ ከእስር ለተፈታው ወጣቱ ታጋይ ሃብታሙ አያሌው ለኩላሊት ሕክምና የሚሆን ገንዘብ በኢንተርኔት መሰባሰቡ ቀጥሏል፣ ሁሉም የአቅሙን እንዲያዋጣ ጥሪ ቀርቧል

በስልጣን ላይ ባለው አገዛዝ በፈጠራ የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶበት በ እስር ቤት ከቆየ በኋላ በቅርቡ ጉዳዩን በውጭ ሆኖ እንዲከታተል የተፈታው የቀድሞ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ወጣቱ ፖለቲከኛ  ሃብታሙ አያሌው …

Read More