Hiber Radio:የተቃውሞ ሰልፉና ግድያው፣ዶ/ር አብይን ከስልጣን ለማውረድ ያሰቡ መኖራቸው፣በኢትዮጵያ ውስጥ የተፈናቀሉ ወገኖች መበራከት አለማቀፋዊ ስጋት መፍጠሩ፣በኢትዮጵያና የኤርትራ መሪዎች ስምምነት ያልታየ ጉዳይ፣አርበኞች ግንቦት 7 አማራውን ለይቶ አትደራጅ ማለት አግባብ አለመሆኑ ተገለጸ፣የቡራዩው ጎሳ ተኮር ግጭት በአለማቀፍ ሚዲያወች እይታ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ረዲዮ መስከረም 7 ቀን 2011 ፕሮግራም የአንድነት ፖልቲካው መልስ ሊሰጥባቸው የማይፈልግባቸው የአማራው ጥያቀ እና በወቅታዊ ጉዳይ ከዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ጋር ያደረግነው ውይይት (ቃለ መጠይቁን ያድምጡት) የኦነግ ወታደሮችና ስብሃት ቁርኝት …
Read More