Hiber Radio: የሀብታሙ አያሌው ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን?-በዳንኤል ሺበሺ

የቀድሞው የአንድነት የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሀብታሙ አያሌው ከአገር ወጥቶ እንዲታከም በእስር ቤት በወሰዱበት የማሰቃየት እርምጃ ለህመም መዳረጉ ሳያንስ በፍርድ ቤት ስም ከአገር እንዳይወጣ ለተጣለበት እግድ ተደጋጋሚ ማመልከቻ አቅርቦ ውጤት አልተገኘም። …

Read More