Hiber Radio: ሐብታሙ አያሌው ከአገር ወጥቶ ሕክምና እንዲያገኝ የተጣለው እግድ እንዲነሳ ለፍርድ ቤት በድጋሚ ጥያቄ ቀረበ፣ የአገዛዙ ባለስልጣናት ዝምታን መርጠዋል

በጠና ታሞ በአዲስ አበባ በሆስፒታል አልጋ ላይ ለሚገኘው የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሀብታሙ አያሌው አፋጣኝ ሕክምና በውጭ አገር እንዲያገኝ ከአገር እንዲወታ እንዲፈቀድለት ኢትዮጵያውያን በመላው ኣለም የጀመሩት የማህበራዊ ሚዲያ …

Read More