Hiber Radio: በአገዛዙ ተጽዕኖ ወና የቀረው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ በኤን.ፒ.አር ጋዜጠኛ ሲቃኝ (ልዩ ዘገባ)

ሟቹ መለስ ዜናዊ የቀመሩት የተቃዋሚዎች እግሮችን የመቁረጥ እቅድ ከኦሮሞ ፈደራሊስት ኮንግረስ(ኦፊኮ)ቢሮ ዘልቋል።በርካታ የኦሮሞ ታጋዮች በሰበብ ባስባቡ ወደ እስርቤት ሲወረወሩ የፓርቲው መሪው ዶ/ር መረራ ጉዲና ግን እስከ አሁን ድረስ ለምን አልታሰሩም …

Read More