Hiber Radio: አምንስቲ ኢንተርናሽናል የጋበዘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ቦሌ ላይ ፓስፖርቱን ተነጥቆ ከአገር እንዳይወጣ ታገደ

(ህብር ራዲዮ)ዓለም አቀፉ የሰብኣዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል 50ኛ ዓመቱን አስመልክቶ የጋበዘውና ነገ አምስተርዳም ይገባል ተብሎ የተጠበቀው እውቁ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ በሕወሃት የኦርፖርት ደህነት ባለስልጣናት …

Read More