Hiber Radio: ዶ/ር አብይ ደህነቱንና መከላከያውን ለመለወጥ አይችሉም መባሉ፣አዲሱ ጠ/ሚ/ር ሊገመገሙ መሆኑ፣የዋልድባ አባቶች ዛሬም እስር ላይ መሆን፣የበዓል ገበያው ውድነት፣የኤርትራ ምላሽ፣ኤች አር 128 ይጸድቃል ተብሎ መጠበቁ፣የአማራ ሕዝብ በቃላት ተሸንግሎ የጀመረውን ትግል እንዳያቋርጥ መጠየቁ፣በአውሮፕላን ጣቢያ ኢትዮጵያዊቷ ልጇን መውለዱዋ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የህብር ሬዲዮ መጋቢት 30 ቀን 2010 ፕሮግራም ዶ/ር አብይ ምርጫ ላይ የደህነት ባለስልጣኑ አቶ አያሌው መንገሻ አስተያየታቸውን ለሕብር በስፋት ሰጥተዋል። ዐይናችንን እንጂ ጆሯችንን አንመን ባይ ናቸው። በእርግጥ ዶ/ር አብይ ከአቶ …
Read More