Hiber Radio: ‘..10 የተለያዩ ተቃዋሚዎች በጋራ የተስማሙበት አገር አድን ግብረ ሀይል አቋቁመናል …’ በዋሽንግተን የተደረገውን የተቃዋሚዎች ስብሰባ በተመለከተ ከዶ/ር ኤርሚያስ አለሙና ከአቶ ስለሺ ጥላሁን ጋር ቃለ መጠይቅ

<…በዋሽንግተን የተገናኙት ተቃዋሚዎች በአሁኑ ወቅት አገሪቱ ያለችበትን አንገብጋቢ ሁኔታ የተረዱ በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ተጨማሪ ጥፋቶችን ሳያደርስ ተባብረው የጋራ አገር አድን ግብረ ሀይል መስርተዋል ልዩ ልዩ በጋራ የዲፒሎማሲውን ጨምሮ አገር …

Read More