Hiber Radio:ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በባህር ዳር የሙዚቃ ዝግጅቱን ለማቅረብ ፈቃድ ማግኘቱን ገለጸ-የክልሉ ባለስልጣን ኮንሰርቱን ደግፈው መግለጫ ጻፉ

ታዋቂው  ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በባህር ዳር ስታዲየም ከአቦጊዳ ባንድ ጋር  ኮንሰርቱን ጥር 12 ቀን 20110 ዓ.ም. ለማቅረብ ፈቃድ ማግኘቱን ገልጾ በውሳኔው መደሰቱን ይፋ አደረገ። የፈቃድ ሁኔታውንም አስመልክቶ እንደጠቀሰው የአማራ ክልላዊ …

Read More