Hiber Radio: ለኔቫዳ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሚወዳደረው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሌክሳንደር አሰፋ የምርጫ ቅስቀሳውን ጀመረ ፣ለደጋፊዎቹ ጥሪ አድርጓል

  (ህብር ሬዲዮ)በዘንድሮ ምርጫ ለኔቫዳ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የዲማክራቲክ ፓርቲ ዕጩ ሆኖ የሚወዳደረው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሌክሳንደር አሰፋ ይፋ ለምርጫ መቅረቡን አሳውቆ የምረጡኝ ቅሰቀሳውን የጀመረ ሲሆን ለመራጩ ሕዝብ ድምጹን …

Read More