Hiber Radio: የኢንጂነር ሀይሉ ሻውል የፓለቲካ ጉዞዎች እና ያስምዘገቡት ስኬቶች ሲዳስሱ(ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

የኢ/ር ሀይሉ ሻውል ስርዓተ ቀብር ዛሬ ማክሰኞ በቅድስት ስላሴ በተ ክርስቲያን ወዳጅ ዘመድ፣የትግል አጋሮቻቸው፣ታዋቂ ግለሰቦችና ጋዜጠኞች በተገኙበት መፈጸሙን ከአዲስ አበባ ጋዜጠና አልአስ ገብሩ ዘግቧል።ኢ/ር ሀይሉ ሻውል ዜና እረፍት ከተሰማ በሁዋላ …

Read More