Hiber Radio: የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ በደረሰበት ጫና ከአገር ተሰደደ ፣ በአገር ቤት በጋዜጣው ስራ አስኪያጅ ላይ ፖሊሶች የግድያ ዛቻ አድርሰውበታል

( ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ )በአገር ቤት የሚታተመው የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሙሉቀን ተስፋው በሚደርስበት ተደጋጋሚ ጫና ባለፈው ሳምንት ከአገር ወጥቶ የተሰደደ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በስዊድን ጥገኝነት መጠየቁ ታውቋል። ጋዜጠኛ …

Read More