Hiber Radio: ‘…ጉባዔው የተጠራው የኦሮሞ የሽግግር ቻርተር ለማርቀቅ አይደለም…ዲያስፖራው በአገር ቤት ሕዝቡ በመስዋዕትነት በጋራ እያደረገ ያለውን ትግል የሚጎዱ አላስፈላጊ ቅስቀሳ ከሚያደርጉ መጠንቀቅ አለበት …’ አቶ ሁንዴ ዱጋሳ የኦሮሞ ዓለም አቀፍ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ጸሐፊ (ሊያደምጡት የሚገባ )

< …የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሳያወጡ በፊት የትኛውን የተቃውሞ እንቅስቃሴ ነው የፈቀዱት? ደምቢ ዶሎ ላይ ተማሪውን በሩ ላይ እጁን ወደላይ ስላደረገ አይደለም የገደሉት?እናቱን ሬሳው ላይ አስቀምጠው የደበደቡ ግፈኞች በአስቸኳይ አዋጅ ስም …

Read More