Hiber Radio ሰበር ዜና የጋዜጣ ስራ አስኪያጅ በአዲስ አበባ በደህነቶች ታፍኖ ተወሰደ ፣ከእነ ጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ በተጨማሪ ሌሎችም የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ ሲፒጄ ጠየቀ

  የጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ እና ከዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ሶስቱ ጋዜጠኞችና ሁለቱ ጦማሪያን መፈታት ለበርካታ ኢትዮጵያውያን ሰፊ መነጋገሪአ በሆነበት በአሁኑ ወቅት እንደ ሌሎች ሁሉ እንካን ከጠባቡ እስር ቤት ተፈታችሁ ያለውን የቀዳሚ …

Read More