Hiber Radio: “ጨለማ ቤት ውስጥ 6 ቀን ራቁቴን በካቴና ታስሬያለሁ” 1ኛ ተከሳሽ አስቻለው ደሴ ~ “የቂሊንጦ ኃላፊዎች እንድትታከም እስካልፈቀዱ ድረስ መታከም አትችልም” የቂሊንጦ ሀኪሞች

(በጌታቸው ሽፈራው) ማዕከላዊ እስረ ቤት የተኮላሸውን ብልቱን በችሎት ሱሪውን አውልቆ ያሳየው አስቻለው ደሴ ዛሬ ጥር 24/2010 ዓም ዐቃቤ ሕግ የሚያቀርብባቸውን ምስክር ለማዳመጥ በፌደራል ከፍተኛ ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ተቀጥሮ …

Read More