Hiber Radio: የዘሐበሻ አዘጋጆች ለሀብታሙ አያሌው ሕክምና ያሰባሰቡትን ከ28 ሺህ ዶላር በላይ አስረከቡ፣ አስተዋጽዎ ያደረጉትን በሙሉ አመስግነዋል

ለቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሀላፈ አቶ ሀብታሙ አያሌውን ወደ ሰሜን አሜሪካ መጥቶ እንዲታከም በስሙ ገንዘብ ጎ ፈንድ ሚ በመክፈት ካሰባሰቡት የዘሐበሻ አዘጃጆች አንዱ ለጎ ፈንድሚና ለመላኪያ ከጣው ከወጪ ቀሪውን …

Read More