Hiber Radio: የሕወሓት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል፤ በሟቹ የደህንነት ሹም ክንፈ ገ/መድህን ስም የተቀመጠውን ገንዘብ ወደ ራሱ አካውንት ለማስገባት ሲነጋገርበት የነበረው ኢሜይል በሃዱሽ ካሱ ይፋ ሆነ

የመንግስት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሃዱሽ ካሱ የደብረጽዮንን ምስጢሮች “ፌስቡክ ገጼ” ሃክ ተደርጓል በማለት ለአደባባይ ማብቃታቸውን ቀጥለዋል:: የደብረጽዮንን የወሲብ ገመና አደባባይ ያወጡት አቶ ሃዱሽ ዛሬ ደግሞ “17 …

Read More